የማታ ተከታታይ ትምህርትና ስልጠና
መመሪያ

የማታ ተከታታይ ትምህርትና ስልጠና መመሪያ

Uploaded on: November 17, 2025

File Type: PDF

Description

የመንግስት የማሰልጠኛ ተቋማት የማታ ተከታታይ ትምህርትና ስልጠና መመሪያ
የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ከመደበኛ የስራ ሰዓት ውጭ ለሚሰጡ የመደበኛ
ትምህርትና ስልጠና አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡ በዚህም መሰረት ይህን የትምህርትና ስልጠና ስራ
ወጥና ህጋዊ አሰራር ተከትሎ እንዲፈጸም ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡
በመሆኑም የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአስፈጻሚ አካላትን
ሥልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 84/2016 አንቀጽ 94 መሠረት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

Quick Info

File Size: 1649.36 KB

Category: Policies

Downloads: 0